የትራክ ንግስቶቹ ጥሩነሽ ዲባባና ቪቪያን ቼሮይት በለንደን ማራቶን ይፋጠጣሉ

by

በዘውዱ በሬሳ | ጥር 10,2009

Rate this:

ሰበር መረጃ : አንቶኒ ግሪዝማን ወደ ዩናይትድ ለመምጣት በደሞዝና በማሊያ ቁጥሩ ዙሪያ በቃል ደረጃ መስማማቱ ታወቀ።

by

በሚኪያስ በ. ወርዶፋ | ማክሰኞ ጥር 9, 2009 ከደቂቃዎች በፊት ይፋ የሆኑ ሪፓርቶች እንደጠቆሙት የአትሌቲኮ ማድሪዱ አጥቂ በመጪው ክረምት ወደ ኦልትራፎርድ እንደሚመጣና በደሞዝና የማሊያ ቁጥር ዙሪያ ከእንግሊዙ ክለብ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል። … Continue reading

Rate this:

ውዝግብ: የዲያጎ ኮስታ የዛሬው የልምምድ ውሎና ቀጣዩ የቼልሲ ቆይታው

by

በሚኪያስ በ. ወርዶፋ | ማክሰኞ ጥር 9, 2009 ከሰሞኑ ውዝግብ ላይ የነበረውና ከቡድኑ ተቀንሶ የነበረው ዲያጎ ኮስታ ዛሬ ወደ ቡድኑ ተመልሶ ከዋናው ቡድኑ ጋር ልምምድ ሲሰራ የሚያሳዩ ምስሎች ይፋ ሆነዋል። የተለያዩ የእንግሊዝ ሚዲያዎችም… Continue reading

Rate this:

የቀድሞ የባርሰሎና ኮከብ ዣቪ ሄርናንዴዝ የሊዬኔል ሜሲ ፈላጊ ክለቦችን የማያስደስት ሀሳብ ሰጥቷል

by

በምህረት ተስፈዬ | ማክሰኞ ጥር 10፣ 2009 ዓ.ም ከፎክስ ስፖርት (Fox Sport) ጋር ቆይታ ያደረገው የቀድሞ የባርሰሎና ኮከብ ዣቪ ሄርናንዴዝ ስለ ቀድሞው የቡድን አጋሩ ሊዮኔል ሜሲ ወቅታዊ ጉዳይ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሰቷል። ዣቪ… Continue reading

Rate this:

“ለሉዊስ ኤነሪኬ ስል ራሴን ከድልድይ እፈጠፍጣለሁ” 

by

በዘውዱ በሬሳ | ጥር 9,2009

Rate this: