የስልክ መተግበሪያ

አስደሳች ዜና ለኢትዮአዲስስፖርት ወዳጆችና የዘወትር ተከታታዮች

 

የእርስዎ የስፖርት መረጃ ጥቅም ቆራጭ የሆነችው ኢትዮአዲስ ስፖርት ከተመሰረተችበት አጭር ጊዜ አንስቶ http://www.ethioaddissport.com በተሰኘው ደረገፅዋና በርካታ ቁጥር ባላቸው የማህበራዊ ድረገፃች አማካኝነት ትኩስ፣ ወቅታዊና ዕለታዊ የሃገርቨውስጥና የውጭ ሃገራት ስፖርታዊ መረጃዎችን ያለማቋረጥ ወደናንተ ስትደርስ ቆይታለች። አሁን ደግሞ ከበርካታ ጥረትና ድካም በኋላ የራሷ የሆነ የሞባይል አፕልኬሽን (mobile App) አሰናድታ ለእናንተ የተከበራችሁ ወዳጆቿ በነፃ ለማበርከት መሰናዶዋን አጠናቃለች።

በመሆኑም ይህን የሞባይል አፕልኬሽን ከታች ባሉት ሊንኮች አማካኝነት አውርደው በአንድሮይድ አልያም በአይፎን ስልክዎ እና ታብሌትዎ አማካኝነት በነፃ መጠቀም እንዲሁም በማንኛውም መንገድ ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።

image
አፕል ስልክ ተጠቃሚ ከሆኑ ይህን ፅሁፍ ተጭነው ያውርዱ
image
አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ ከሆኑ ይህን ፅሁፍ ተጭነው ያውርዱ
Advertisements