ደንብና ሁኔታዎች

ደንብና ሁኔታዎች

በቅድሚያ ይህን ድረገጽ ለመጠቀም ፈቃደኛ በመሆንዎ እናመሰግናለን፡፡

እባክዎን የኢትዮአዲስ ስፖርት ድረገጽን ከመጠቀምዎ በፊት እነዚህን ደንብና ሁኔታዎች በጥንቃቄ ያንብቧቸው፡፡

ይህን የድረገጽ አገልግሎት መጠቀም ወይም መገልገል በእርስዎ ደንብና ሁኔታውን መቀበልና ከስምምነት የመድረስ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ይህ ደንብ በሁሉም የድረገጹ ጎብኚዎች፣ ተጠቃሚዎች እንዲሁም  ይህን አገልግሎት በማንኛውም መንገድ የሚገለገሉ ላይ ሁሉ ተግባራዊ ይሆናል ፡፡

ይህን አገልግሎት ሲጠቀሙ ለዚህ ደንብ ተገዢ እንደሚሆኑ ተስማምተው ይሆናል፡፡ በደንቡ ማንኛውም ክፍል ላይ የማይስማሙ ከሆነ አገልግሎቱን  ለማግኘት አይገደዱም፡፡

አቅርቦት

የኢትዮአዲስ ስፖርት አገልግሎቶችን በሙሉ ለመገልገል ወይም ለመጠቀም ምንም ዓይነት ክፍያ አይጠየቁም፡፡ ነገር ግን ለሚፈጽሟቸው ማንኛውም የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች እና ምርቶች ክፍያዎች እና ምዝገባዎች እንዲያደርጉ ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ለሚፈጽሟቸው ማንኛውም የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች እና የምርት ክፍያዎች ኢትዮአዲስ ስፖርት ተጠያቂ አይሆንም፡፡

ምዝገባ

የኢትዮአዲስስፖርት አገልግሎቶችን ሁሉ ለመገልገል ወይም ለመጠቀም ምንም ዓይንት ምዝገባ እንዲያደርጉ አይጠየቁም፡፡ ነገር ግን ድረገጹ በኩል ለሚመጡ ማንኛውም የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች እና ምርቶች የአገልግሎትና የተለያዩ ግላዊ ምዝገባዎች እንዲያደርጉ ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ማንኛውም የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች እና ምርቶች ምዝገባዎች ኢትዮአዲስ ስፖርት ተጠያቂ አይሆንም፡፡

ይዘቶች

በኢትዮአዲስ ስፖርት ድረገጽ የሚዘጋጁ ማንኛውንም አገልግሎቶች፣ የጽሁፍ፣ የፎቶግራፍ እና የቪዲዮ መረጃዎችን በሙሉ ወይም በከፊል በሊንክ አስተሳስሮ ወይም ምንጭ ጠቅሶ መጠቀም፣ ለሌሎች ማጋራት ማስቀመጥን አንፈቅዳለን፡፡ ነገር ግን በኢትዮአዲስ ስፖርት የሚዘጋጁ ማንኛውንም አገልግሎቶች የጽሁፍ፣ የፎቶግራፍ እና የቪዲዮ መረጃዎችን ምንጭ ሳይጠቅሱ አሊያም ሊንኩን ሳያስተሳስሩ ማንኛውንም አገልግሎቶች፣ የጽሁፍ፣ የፎቶግራፍ እና የቪዲዮ መረጃዎችን በሙሉ ወይም በከፊል መጠቀም አንፈቀደም፡፡ ይህን ደንብ በመጣስ በእርስዎ በኩል ለሚፈጠረው ማንኛውም የህግ መተላለፍ ኃላፊነነቱን  ይወስዳሉ፡፡

ከለሌሎች ድረገጾች ጋር በሊንክ ማስተሳሰር

የኢትዮአዲስ ስፖርት አገልግሎቶች ከኢትዮአዲስ ስፖርት  ቁጥጥር ውጭ በሆኑ ሶስተኛ ወገን ድረገጾች ወይም አገልግሎቶች ጋር በሊንክ ሊተሳሰሩ ይችላሉ፡፡ በዚህ መሰረት ኢትዮአዲስ ስፖርት በማትቆጣጠረው በዚህ ሶስተኛ ወገን ድረገጽ ወይም አገልገሎት ይዘቶች፣ ግላዊ ፖሊሲዎች ወይም ተግባራዊ የሚሆኑ ነገሮች ላይ ለሚደርስብዎ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥፋቶች፣ የህግ ጥሰቶች፣ ውድመቶች ወይም ጥቃቶች ተጠያቂ አትሆንም፡፡

ለውጦች

ይህን ደንብና ሁኔታ ጨምሮ የኢትዮአዲስ ስፖርት ድረገጽን አገልግሎት፣ ይዘት ቅርጽና ሁኔታ በማንኛውም ሁኔታና ጊዜ እንዳስፈላጊነቱ የመለወጥ መብት አለን፤ ደንብና ሁኔታዎችን ወይም በድረገጹ ላይ ለውጥ ስናደርግ ቢያንስ ከአንድ ሳምንት በፊት ለእርስዎ ለማሳወቅ ጥረት እናደርጋለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

ይህን ደንብና ሁኔታ የተመለከቱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካልዎት በሚከተለው ኢሜል ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ethioaddissport@gmail.com

Advertisements