Skip to content
Advertisements

2ኛው የኢትዮአዲስ ስፖርት የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች

የደደቢቱ አጥቂ ጌታነህ ከበደ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛው የኢትዮአዲስ ስፖርት የአመቱ ኮከብ ተጫዋች ሽልማት አሸናፊ ሆነ፡፡

በተመልካቾች እና በጋዜጠኞች እንዲሁም በኢትዮአዲስ ስፖርት አባላቶች በተሰሸሰበው  የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮ አዲስ ስፖርት ኮከብ ተጫዋች ምርጫ አብላጫውን ድምጽ በማግኘት ጌታነህ ከበደ ሰበሮም አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡

ኢትዮ አዲስ ስፖርት የደደቢቱን አጥቂ እንኳን ደስ አለክ እያለች በስሙ የተዘጋጀውን ሽልማት እና የምስክር ወረቀት በቅርቡ በልዩ ፕሮግራም ለተጫዋቹ ታስረክባለች፡፡

Advertisements
%d bloggers like this: