ውይይት/ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከአሰልጣኞች እና ማናጀሮች ጋር ተወያየ

16508247_1216817848434002_2932832088232102547_n

 

ዛሬ ረፋድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ሆቴል ከአሰልጣኞች እና ማናጀሮች ጋር በአትሌቲክሱ እድገት ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል፡፡

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እና ምክትል ፕሬዝደንት ገብረ እግዚያብሄር ገ/ማሪያም በመሩት በዚህ ውይይትም  በርካታ የአትሌቴክስ ጉዳዮች የተመለከቱ ጥያቄዎች ከተሳታፊዎች የተነሱ ሲሆን በአመራሮቹም በተርታ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡

የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች የአትሌቶች ማናጀሮች በተገኙበት በዛሬው የውይይት መድረክም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስልጠና ውድድር  ምን መምሰል እንዳለበትም ሰፋ ያለ ንግግር ተደርጎበታል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከጌታ ዘሩ የስፖርት ክለብ የተወከሉት ግለሰበ በእለቱ ፈገግ የሚያሰኝ አስተያየት የሰጡ ሲሆን ማራቶን ማጣሪያ አለው ወይ ብሎ ከሚጠይቅ አመራሮች ተላቀን ለአትሌቲክሱ ቅርብ በሆኑ እና ተወዳድረው ባለፉ አትሌቶች መመራት በመቻላችን ፈጣሪን ልናመሰግን ይገባል በማለት የፕሮግራሙን ተሳታፊዎች ፈገግ አሰኝተዋል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s