ጉዳት/ ጋሬዝ ቤል ከአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ውጭ ሆነ

Gareth Bale has a calf muscle strain and will miss Wales' final Group D fixtures

ዌልሳዊው ኮከብ ጋሬት ቤል  ከአለም ዋንጫ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታዎች ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ሀገሩ ዌልስ ከ ጆርጂያ እና ከሪፐብሊክ ኦፍ አየርላንድ ጋር ላለባት ወሳኝ ጨዋታም ከወዲሁ ውጭ መሆኑን ተከትሎ ዌልሳዊያን አዝነዋል፡፡

የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት የገጠመው የ28 አመቱ ኮከብ ሪያል ማድሪድ ባሳልፍነው ሳምንት መጨረሻ ከኤስፓኞል ጋር ባደረገው የሊግ ጨዋታ ላይ በዚህ ጉዳት ሳቢያ አልተሰለፈም ፡፡

በምድብ 4 የምትገኘው ዌልስ ለ2018ቱ የሩስያ የአለም ዋንጫ ለማለፍ ከጆርጂያ እና አየርላንድ ከባድ የሚባል ፈተና እንደሚገጥማት የሚጠበቅ ሲሆን ጋሬዝ ቤልን ለመተካትም አሰልጣኝ ኮልማን ለባርንስሌዩ አጥቂ ቶም ብራድ ሾ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ዌልስ ከምድቧ 1ኛ ሆኗ እንኳ ባታልፍ 2ቱን ጨዋታዎች ማሸነፍ ከቻለች በህዳር ወር ለሚደረገው የጥሎ ማለፍ ውድድር የምትበቃ ይሆናል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s