ህመም / የሪያልማድሪዱ ዳኒ ካርቫል በልብ ህመም በትንሹ ለ2 ወራት ከሜዳ ይርቃል

Image result for Dani Carvajal

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ዳኒ ካርቫል በደረሰበት የልብ ህመም ምክንያት እሰከ ታህሳስ መጨረሻ ወደ ሜዳ እንደማይመለስ ተነግሯል፡፡

ስፔናዊው የቀኝ መስመር ተከላካይ ቪራል ፔርካርደም በተባለ የልብ ዙሪያ ኢንፌክሽን የተጠቃ ሲሆን በዚህም ምክንያት በትንሹ እስከ 2 ወራት ድረስ ከማንኛውም እግር ኳሳዊ እንቅስቃሴ ይርቃል፡፡

ባለፉት ቅርብ አመታት ከታዩ ምርጥ የቀኝ መስመር ተካላካዮች ግንባር ቀደሙ የሆነው ዳኒ ካርቫሃል ባለፉት የውድድር ዘመናት ሎስ ብላንኮዎቹን በወጥ ብቃት ያገለገለ ሲሆን ከክለቡ ጋር የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የስፔን ላሊጋ እንዲሁም የአለም የክለቦች ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡

የ25 አመቱ ተከላካይ ባሳለፍነው እሁድ ሪያል ማድሪድ በላሊጋው ኤስፓኞልን በገጠመበት ጨዋታ ላይ ያልተሰለፈ ሲሆን በእርሱ ምትክም የ18 አመቱ ሞሮኮዋዊ ሀቻርፍ ሀኪሚ ተሰልፎ አመርቂ የሚባል እንቅስቃሴን አሳይቷል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s