ጉዳት / ንጎሎ ካንቴ በጡንቻ መሳሳብ ጉዳት ሜዳ ለቆ ወጣ

የቼልሲው የመሀል ሜዳ ሞተር ንጎሎ ካንቴ በሀገራዊ ጨዋታ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ቡልጋሪያን ሲገጥም በጡንቻ መሳሳብ ጨዋታው አቋርጦ ወጥቷል።

ለ 2018 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ቡልጋሪያ ሶፊያ የቀናው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በብሌስ ማቱዲ ጎል አሸናፊ መሆን ችለዋል።

ሶስት ነጥብ ማሳካት የቻለው ዲድየር ዴሾ  ቡድን ወደ አለም ዋንጫው ለማቅናት ማክሰኞ የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ ብቻ በቂው ሆኗል።

በምሽቱ ጨዋታ አማካዩ ንጎሎ ካንቴ በጡንቻ መሳሳብ ጉዳት ምክንያት በአድሪያን ራቢዮት ተቀይሮ መውጣት ችሏል።

ቼልሲዎች በተመሳሳይ ማንችስተር ሲቲን ሲገጥሙ አልቫሮ ሞራታ በጡንቻ መሳሳብ ከወጣ በኋላ ካንቴ ሌላኛው በጉዳት ከቡድኑ የተገለለ ተጫዋች ሆኗል።

ቼልሲዎች በቀጣይ ሳምንት ክርስቲያል ፓላስን በሚገጥሙበት ጨዋታም ሁለቱን ተጫዋቾች እንደማያሰልፉ ይጠበቃል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s