አ.አ ዋንጫ / የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ የምድብ “ለ” ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ

በአዲስ አበባ አግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ትናንት የተጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በነገው ዕለት ቀጥሎ ሲካሄድ የምድብ “ለ” ተደልዳይ ክለቦች የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

በዘጠኝ ሰዓት የአምናው ሻምፒዮን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጋባዡን አዳማ ከነማን የሚገጥም ሲሆን 11:00 ላይ ውድድሩን አራት ጊዜ በማሸነፍ ቀዳሚ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ጋር ይፋጠጣሉ፡፡

በትናንቱ የመክፈቻ ቀን ውሎ አዲስ አበባ ከነማ ደደቢትን በማሸነፍ የምድቡ መሪ መሆን ሲችል ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ጋር አቻ መለያየታቸው ይታወቃል፡፡

የስቴዲየሙ የመግቢያ ዋጋዎች ከትናንቱ የመክፈቻ መርሃ ግብር ጋር ተመሳሳይ እንደሆኑ ተረጋግጧል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s