ሳዲዮ ማኔ በጉዳት ምክኒያት ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል

Sadio Mane has scored three goals in four Premier League appearances for Liverpool this season

ሴኔጋላዊው የሊቨርፑል የፊት ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ ለሃገሩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ላይ በገጠመው ጉዳት ለስድስት ሳምንታት ያህል ከሜዳ ሊያርቅ እንደሚችል ቢቢሲ ዘግቧል።

እንደቢቢሲ ዘገባ ከሆነም የ25 ዓመቱ ማኔ የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ቅዳሜ ዕለት ኬፕ ቨርዲን 2ለ0 ማሸነፍ በቻለበት ጨዋታ በገጠመው የቋንጃ ጉዳት በ89ኛው ደቂቃ ተቀይሮ መውጣቱ ይታወሳል።

በዚሁ መሠረት ከሳውዛምፕተን ሊቨርፑልን በ34 ሚ.ፓ የተቀላቀለው ተጫዋች ሊቨርፑል ከማንችስተር ዩናይትድ ቶተንሃም እና በሻምፒዮንስ ሊጉ የምድብ ማጣሪያ ከማሪቦር ጋር በሚያደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ የማይጫወት ይሆናል።

ማኔ በዚህ የውድድር ዘመን ለሊቨርፑል እስካሁን ተሰልፎ መጫወት በቻለባቸው አምስት የሊግ ጨዋታዎች ሶስት ግቦችን አስቆጥሯል።

ቀዮቹ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን እርሱ በአፍሪካ ዋንጫ በተጓዘበት ወቅት ካደረጉት ሰባት ጨዋታዎች አንዱን ብቻ ድል ማድረጋቸው የሚታወስ ነው፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s