ፍላጎት/ ባርሴሎና በጥር የዝውውር መስኮት ፊሊፔ ኮቲንሆን ማስኮብለል ይፈልጋል

Coutinho has reintegrated himself into the Liverpool squad and scored three goals this term

ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ጁኒየር ባርሴሎናን ከለቀቀ በኋላ አሁን የእርሱ ቦታ በሚገባ አልተሸፈነም በክለቡ ሪከርድ በሆነ ሂሳብ ከቦርሲያ ዶርትመንድ ያመጡት ፈረንሳዊው ተስፈኛ ኮከብ ኦስማን ደምበሌ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ለ3 ወራት ለሜዳ የሚርቅ ይሆናል፡፡

በዚህ እና በሌሎች ምክንያቶች ታዲያ የካታላኑ ክለብ የሊቨርፑሉን ኮከብ ወደ ካታላን ግዛት ለማምጣጥ  ዳግም ጥያቄ ለማቅረብ ማቀዱ ከወደ ስፔን ተሰምቷል፡፡

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከ5 ጊዜ በላይ የመርሲሳይዱን ክለብ በር ያንኳኩት ባርሴሎናዎች ቀዮቹ ብራዚላዊውን እንደማይሸጡላቸው ቢያሳውቋቸውም በወርሀ ጥር በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ዳግስ ያለ ገንዘብ በማቅረብ ቀዮቹን ሊፈትኑ ውጥን ይዘዋል፡፡

ከኔይማር ዝውውር 198 ሚሊየን ፓውንድ የተጣራ ሂሳብ ወደ ካዝናቸው ያስገቡት ባርሴሎናዎች በቺፍ ኤክስኪዊቲቩ ኦስካር ግራዩ አማካኝነት እንደተናገሩት ከሆነ በጥሩ የዝውውር መስኮት ባርሴሎና ከሆነ እና ከተሳካ ለፍሊፕ ኮቲንሆ ካልተሳካ ግን ጥያቄያቸውን ለሌሎች መስመር ተጫዋቾች እንደሚያቀርቡ ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡

የ25 አመቱ የቀድሞ የኢንተር ሚላን ኮከብ በሊቨርፑል ቆይታው እስካሁን 141 ጨዋታዎችን በሊጉ አድርጎ 36 ግቦችን ከመረብ ያገናኘ ሲሆን 30 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ደግሞ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s