አርቱሮ ቪዳል ከቺሊ ብሔራዊ ቡድን ጡረታ ከመውጣት ሀሳቡን መቀየሩን አሳወቀ


አርቱሮ ቪዳል ከቺሊ ብሔራዊ ቡድን ጡረታ ከወጣ በኋላ በድጋሚ ሀሳቡን መቀየሩን አሳውቋል።

ቺሊ በብራዚል 3-0 ከተሸነፈች በኋላ ከፔሩ ጋር በእኩል ነጥብ ላይ ብትገኝም በጎል ልዩነት ተቀድማ ለ 2018 የራሺያ የአለም ዋንጫ ሳትሳተፍ ቀርታለች።

ቪዳል ቺሊ ከአለም ዋንጫ ተሳትፎ ውጪ ከሆነች በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ መሰናበቱን አሳውቆ የነበረ ቢሆንም አሁን ደግሞ ሀሳቡን ማስተካከሉ ታውቋል።

“በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ነው።ስለዚህ አሁን ማን ጠንካራ መሆኑን የምናይበት ወቅት ነው።ቺሊ ጦረኛ ቡድን ነው።በዚህ ቡድን አባል መሆኔ ኩራት ይሰማኛል።እጃችንም አንሰጥም።እስከመጨረሻ ድረስም አብረን እንጓዛለን።ሁልጊዜ በተጠራሁ ቁጥር ለብሔራዊ ቡድኑ ዝግጁ ነኝ።”ሲል ሀሳቡን መቀየሩን አሳውቋል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s