ሀቭየር ማሼራኖ ከአለም ዋንጫው በኋላ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጡረታ እንደሚወጣ አሳወቀ

አርጀንቲናዊው ሀቭየር ማሼራኖ ከ2018 የአለም ዋንጫ በኋላ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጫማውን እንደሚሰቅል አሳውቋል።

አርጀንቲና ለአለም ዋንጫው ለማለፍ አጣብቂኝ ውስጥ ከገባች በኋላ በድንቅ ልጇ ልዮ ሜሲ የጎላ ጥረት ወደ ራሺያ የሚያስኬዳትን ትኬት መቁረጥ ችላለች።

የዚህ ቡድን አባል የሆነው ማሼራኖም ሀገሩን ወክሎ በራሺያ የሚያደርገው ጨዋታ የመጨረሻው እንደሆነ አሳውቋል።

33ኛ አመቱ ላይ የሚገኘው ተጫዋች በአማካይ እንዲሁም በተከላካይ መስመር ላይ በመጫወት ከሀገሩ ውጪ በእንግሊዝ ቆይታ ካደረገ በኋ አሁን ደግሞ በስፔን እየተጫወተ ይገኛል።

“ከብሔራዊ ቡድን ጋር ያለኝ ቆይታ በራሺያ ያበቃል።የመጨረሻዮ መሆኑን ግልጽ ላደርግ እፈልጋለው።” ሲል ተናግሯል።

ተጫዋቹ 139 ጊዜ ለአርጀንቲና መሰለፍ ችሏል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s