ሲቲ ካፕ/ የከተማው ዋንጫ “የምድብ ሀ“ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሜ ያገኛሉ

12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአዲስ አበባ ስቴዲየም መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ wp-1507382384443.jpeg6 የከተማው እና 2 ተጋባዥ ክለቦች እየተሳተፉበት በሚገኘው በዚህ ውድድርም በ2ቱም ምድቦች ማለፉን ያረጋገጠ ክለብ የሌለ ሲሆን ዛሬ እና ከነገ በስተያ በሚደረጉ የምድቦቹ የመጨረሻ ጨዋታዎች የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች የሚለዩ  ይሆናል፡፡

ዛሬ በምድብ 1 የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አበባ ቡና በ8 ሰዓት ሲጫወቱ 10 ሰዓት ላይ የምደቡ መሪ ኢትዮጵያ ቡና ከ ደደቢት ጋር የአለቱን ተጠባቂ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ በዚህ ምድብ ኢትዮጵያ ቡና ከፍተኛ የማለፍ እድልን የያዘ ሲሆን ጨዋታውን የሚያሸነፍ አሊያም በአቻ ውጤት የሚያጠናቅቅ ከሆነ በቀጥታ ወደ ግማሽ ፍጻሜው የሚያልፍ ይሆናል፡፡

የውድድሩ የምድብ ለ ጨዋታዎች ከነገ በስተያ የሚደረጉ ሲሆን ከምድቡ የማለፍ ተስፋው አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የአምናው የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋባዡን አዳማ ከተማን በ11 ሰዓት ይገጥማል፡፡  ከዚህ ጨዋታም ቀደም ብሎም መከላከያ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሌላኛውን የምደቡን ጨዋታ በ9 ሰዓት በአዲስ አበባ ስቴዲየም የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s