ዩናይትዶች ፖል ፖግባ ከጉዳቱ ያገግማል ከተባለበት ቀን ፈጥኖ ወደ ሜዳ እንደሚለስ ተሰፋ አድርገዋል

Image result for pogbaማንችስተር ዩናይትድ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ማጣሪያ የስዊዘርላንዱን ባዝልን በኦልድትራፎድ ባስተናደበት ጨዋታ የቋንጃ ጉዳት የገጠመው ፈረንሳዊው የመሀል ሜዳ ጥበበኛ ፖል ፖግባ ከጉዳቱ አገግገሞ ይመለሳልከተባለበት ቀደም ብሎ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚመለስ ኢንዲፔንደንት አስነብቧል፡፡

እንደጋዜጣው ዘገባ ከሆነ 6 ቁጥር ለባሹ በውድድር ዘመኑ ቢያንስ ለ2 ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ቢነገርም ማንችስተር ዩናይትድ በወሩ መጨረሻ ወደ ዌልስ አቅንቶ ከስዋንሲ ሲቲ ጋር  በላይበሪቲ ስቴዲየም በሚያደርገው የካራባኦ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታ እንደሚደርስ ቀያዩቹ ሰይጣኖች ተስፋ አድርገዋል፡፡

የ24 አመቱ ፈረንሳዊ በክለቡ ዶክተሮች  ከፍተኛ ክትትል እየተደረገለት የሚገኝ ሲሆን ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያም ከጉዳቱ በፍጥነት እያገገመ መሆኑን የሚያሳይ ቪዲዮ በኢንስታግራም አካውንቱ ላይ መልቀቁ ይታወሳል፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s