ጉዳት/ ንጎሎ ካንቴ ለ3 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል

Image result for kante

የቸልሲው ታታሪ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋች ፈረንሳዊው ንጎሎ ካንቴ የ 3 ሳምንት ጉዳት አጋጥሞታል። ሀገሩ ፈረንሳይ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የቡልጋሪያ ብሄራዊ ቡድንን በገጠመችበት ጨዋታ ላይ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ የወጣው ኮከብ ለሳምንታት ከሜዳ መራቁ እርግጥ ሆኗል፡፡

ጣሊያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ተፅዕኖ ፈጣሪዉ የተከላካይ ሽፋን ተጫዋቻቸው  ንጎሎ ካንቴ በጉዳት ምክንያት ለ20 ቀናት ከሜዳ  እንደሚርቅ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ አስታውቀዋል። በጠንካራው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአምናው ሻምፒዮን ቸልሲ የዘንድሮው አጀማመሩ አስደሳች አለመሆኑን ተከትሎ በቀጣይ 3 ሳምንታት ያለ ንጎሎ ካንቴ መጫወቱ የበለጠ እንደሚጎዳው ከወዲሁ በስፋት እየተነገረ ይገኛል።

የሰማያዮቹ አለቃ ኮንቴ እንደተናገሩት ቡድናቸው በተከላካይ አማካኝ ክፍተት ቢፈጠርበትም ተጫዋቹ በሶስት ሳምንት ውስጥ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ገልፀዋል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s