ጉዳት/ የፋሲል ከተማው ተከላካይ ያሬድ ባየህ ለ2 ወራት ከሜዳ ይርቃል

88_o

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የፋሲል ከተማው የመሀል ተከላካይ ያሬድ ባየህ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ለ2 ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ የፋሲል ከተማ ስፖርት ክለብ ይፋ አደርጓል፡፡

ባሳለፍነው አመት ከክለቡ ፋሲል ከተማ ጋር አስደናቂ ሊባል የሚችል የውድድር ዘመንን በሊጉ ማሳለፍ የቻለው የቀድሞ የዳሽን ቢራ እና የአማራ ውሀ ስራዎች ተከላካይ ያሬድ ባየህ ጉዳቱ የደረሰት በልምምድ ላይ ሲሆን እስከ 2 ወርም ወደ ሜዳ የማይመለስ ይሆናል፡፡ እንደ ክለቡ ኦፊሻል የፌስ ቡክ ገጽ ዘገባ ከሆነ ያሬድ ባየህ ከቁርጭምጭሚት በላይ ያለው የአጥንት  ክፍል መሰንጠቅ ጉዳት ሲሆን የገጠመው ይህም ለወራት ከሜዳ እንዲርቅ እንደሚያደርገው ተነግሯል፡፡

ያሬድ ባየህ  የፋሲል ከተማን ክለብ በ2008 መጨረሻ ከ ዳሽን ቢራ የተቀላቀለ ሲሆን በደጋፊዎች ዘንድም በእጅጉ ከሚወደዱ ተጫዋቾች መሀል አንዱ ነው፡፡ በቻን እና ሴካፋ ውድድሮች ላይ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተሰልፎ መጫወት የቻለው ያሬድ ባየህ በጉዳቱ ምክንያት ፋሲል ከተማ በሊጉ ጅማሮ በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ውጭ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s