ሌሴስተር ሲቲ አሰልጣኙን አሰናበተ!

ሌሴስተር ሲቲ አሰልጣኙን አሰናበተ!

 

ሰበር ዜና።

ሌሴስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክሬግ ሼክስፒርን ከሃላፊነት ማሰናበቱን አስታወቀ። ከዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያነሱት ቀበሮዎቹ ውጤታማውን አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኒየሪን በማንሳት ምክትሉን መሾሙ ይታወሳል። በዘንድሮው ዓመት ወራጅ ቀጠና ውስጥ በመግባቱ ለውጤቱ መጥፋት ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው በማለት  ክሬግ ሼክስፒርን አሰናብቷል።

 

Advertisements
Posted in Uncategorized

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s