“የባሎንዶር 30 ዎቹ እጩ ውስጥ የገባሁት ለቼልሲ በመጫወቴ ነው” – ኤደን ሀዛርድ

3.jpg

ቤልጄማዊው ኤደን ሀዛርድ ከ 30ዎቹ የባሎንዶር እጩዎች ውስጥ የተካተተበት ብቸኛ ምክንያት ለቼልሲ በመጫወቱ እንደሆነ ተናግሯል፡፡

ከቼልሲ ጋር የ 2016/2017 የፕሪምየርሊግ ዋንጫ ባለቤት የሆነው ሀዛርድ ከቡድን አጋሩ ጋር በመሆን 30 ተጫዋቾችን በተካተቱበት የፊፋ ባሎንዶር እጩ ውስጥ ተካቷል፡፡ተጫዋቹ በምርጫው ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ቢያስደስተውም ሮናልዶ እና ሜሲ የያዙትን የበላይነት ሰብሮ መግባት እንደማይችል ግን አሳውቋል፡፡

ሀዛርድ ቤልጄም ለ 2018 የአለም ዋንጫ እንድታልፍ ቁልፍ ሚና የተጫወተ ሲሆን በ 10 ጎሎች ውስጥ ቀጥተኛ አስተዋጽኦ ማድረግ ችሏል፡፡

“የባሎንዶር አሸናፊ ለመሆን ምንም አይነት እድል የለኝም::የተወሰኑ ተጫዋቾች ከኔ የተሻሉ እንደሆኑ አስባለው ነገርግን የመጨረሻዎቹ 30 ውስጥ ስለገባው ደስ ብሎኛል፡፡ይህን እድል እንደማገኝ አውቅ ነበር ምክንያቱም የምጫወተው ለቼልሲ እና ከትልልቅ የቡድን አጋሮቼ ጋር ስለሆነ በዚህ ዝርዝር ውስጥ እንድገባ በየሳምንቱ እገዛ አድርገውልኛል፡፡

“ወደፊት የባሎንዶር አሸናፊ መሆን እንደምችል የማውቀው ነገር የለም፡፡አሁን ግን እቅዴ ውስጥ የለም፡፡እማስበው ሜዳ ውስጥ እየተጫወትኩ ስለመዝናናት ነው፡፡”ሲል ተናግሯል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s