ካፍ የ2018 የቻን ውድድር እጣ የሚወጣበት እለት አሳወቀ

3

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በጥር ወር በሀገር ውስጥ በሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚያካሂዱት የአፍሪካ ሀገራት ሻምፕዮንሺፕ(ቻን) እጣ ሚወጣበትን እለት አሳውቋል፡፡

በዝግጅት ማነስ ምክንያት ከኬኒያ ተነስቶ ለሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ የተሰጠው የ 2018 የአፍሪካ ሀገራት ሻምፕዮና(ቻን) ውድድር የፊታችን ጥር ወር ላይ ይጀመራል፡፡

ኬኒያ የአዘጋጅነት እድሏ ወደ ሞሮኮ መዛወሩን ተከትሎ በምትኳ ግብጽ የተተካች ሲሆን ከአዘጋጇን ሞሮኮ ጨምሮ ሎሎች 14 አገራት ውድድራቸውን ያደርጋሉ፡፡

ለ 22 ቀናት የሚቆየው ውድድር ሞሮኮ አጋድር፣ካዛብላንካ፣ታንጊየር እና ማራካሽ ላይ የተሰናዱ አራት ስታድየሞች አዘጋጅታለች ፡፡የመክፈቻው ጨዋታውም ጥር 12 ላይ እንደሚካሄድ ይጠበቃል፡፡

ካፍ በፈረንጆቹ ህዳር 15 በሞሮኮ ራባት የእጣ ማውጣት ስነስርአት እንደሚካሄድ ያሳወቀ ሲሆን ተካፋይ አገራትም ምድባቸውን እና ተጋጣሚያቸውን የሚያውቁ ይሆናል፡፡

 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s