“ማንችስተር ሲቲ ልክ እንደ ብራዚል ብሄራዊ ቡድን ነው የሚጫወት”- ጋብሬኤል የሱስ

Gabriel Jesus has stepped up to lead Man City's front line in the absence of the injured Sergio Aguero

 

“ማንችስተር ሲቲ ልክ እንደ ብራዚል ብሄራዊ ቡድን ነው የሚጫወት”- ጋብሬኤል የሱስ

ብራዚላዊው የማንችስተር ሲቲ አዲሱ ኮከብ ጋብሬኤል የሱስ የላንክሻየሩ ክለቡ ልክ እንደ ብራዚላዊያን ኳስን ይጫወታል ሲል ክለቡን አሞካሽቷል፡፡ የ20 አመቱ ተስፈኛ ኮከብ በውድድር ዘመኑ ጅማሮ ከማንችስተር ሲቲ ጋር አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኝ ሲሆን ከለቡም ከከተማ ተቀናቃኙ ማንችስተር ዩናይትድ በ2 ነጥቦች ከፍ ብሎ ሊጉን በ21 ነጥቦች በመምራት ላይ ይገኛል፡፡

ከብራዚሉ ሶከር ሳተርደይ ጋር ሰፋ ያለ ቆይታ ያደረገው ጋጋብሬኤል የሱስ “ማንችስተር ሲቲ በርካታ ግቦችን ማስቆጠር የሚፈልጉ ተጫዋቾች አሉት የእግር ኳስ አጨዋወታቸውም እጅግ ማራኪ ነው ልክ እንደ ብራዚል፡፡ ጨዋታዎችን የምናሸንፍበት መንገድ እጅግ በጣም ማራኪ እና ውብ ነው ፡፡ እዚህ በመገኘቴ በጣምደስታ ይሰማኛል ”በማለት  ህይወት በኢትሀድ እንደተመቸው ተናግሯል፡፡

ባሳለፍነው ጥር ማንችሰተር ሲቲን ከብራዚሉ ፓልሜራስ ክለብ የተቀላቀለው ኮከብ ከወዲሁ ሊጉን የለመደ ሲሆን 17 ጨዋታዎችን አድርጎም 13 ግቦችን ከመረብ በማገናኘት ማንነቱን በሚገባ አሳይቷል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s