ሀሪ ኬን ስፐርስ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማንሳት የሚችል አቅም እንዳለው ተናገረ

በሪያል ማድሪድ እየተፈለ እንደሚገኝ እየተነገረ የሚገኘው ሀሪ ኬን ቡድኑ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግን ማንሳት እንደሚችል ተናግሯል።

በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘው የቶተንሀሙ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው ሀሪ ኬን ቡድኑ ሊቨርፑልን ካሸነፈ በኋላ የራስ መተማመኑ ማደጉ ለዋንጫ ፉክክሩ እንደሚጠቅማቸው ገልጿል።

ቡድኑ ሊቨርፑልን በሰፋ ጎል በማሸነፍ ነጥቡንና ደረጃውን ማሻሻል የቻለ ሲሆን በዌምብሌም መጫወትን እየለመደው መሆኑ ምልክት ሰጥቷል።

“ባለፉት አመታት የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ለማግኘት ተቃርበን ነበር።ዘንድሮ ግን የኛ አመት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው።

“ዋንጫ ለማግኘት ደግሞ በእርግጠኝነት በቂ የሆነ ቡድን አለን።ስለዚህ ጠንክረን መስራታችንን ቀጥለን የሚሆነውን ነገር መመልከት ነው።ጥሩ አቋማችንንም መቀጠል አለብን።”ሲል ሀሳቡን ሰጥቷል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s