ማንችስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም ሆትስፐር | የጨዋታ ቅድመ ቅኝት

የሃሪ ኬን በጉዳት ምክኒያት በዚህ ጨዋታ ላይ አለመሰለፍ ለቶተንሃም መጥፎ ዜና ሲሆን፣ በእንፃሩ ለማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ መልካም አጋጣሚ ነው። ማንችስተር ሲቲ ከዩናይትድና ስፐርስ በአምስት ነጥብ ብልጫ ያለው መሆኑ የሁለቱ ክለቦች ይህን ጨዋታ በአቻ ውጤት ማጠናቀቅ በእጅጉ መጥፎ ነው። ዩናይትድ በሜዳው መጫወቱ ከሃሪ ኬን አለመኖር ጋር ተደማምሮ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ለማይፈልጉት ሆዜ ሞሪንሆ ተጫዋቾች ጨዋታውን በአሸናፊነት እንዲያጠናቅቁ ሊያግዛቸው ይችላል። ይሁን እንጂ የፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ወቅታዊው የድመና አይጥ አይነት የማሳደድ የጨዋታ ታክቲክ የፖቸቲኖውን ጠንካራ ቡድን ማሸነፉ አጠራጣሪ ነው።

ያለፍው የውድድር ዘመን ውጤት፡ ማን ዩናይትድ 1 ቶተንሃም 0

የቀጥታ ስርጭት፡ ስካይ ስፖርት ፕሪሚየር ሊግ (በዩናይትድ ኪንግደም)፣ ሱፐር ስፖርት 3 (ከሰሃራ በታች በአፍሪካ) እና ቢኢን ስፖርት 11 (በመካከለኛው ምስራቅና በሰሜን አፍሪካ)

የጨዋታው ዳኛ፡ ጆን ሞስ

ዳኛው በዚህ የውድድር ዘመን፡ አጫወቱ7፣ ቢጫ25፣ ቀይ1፣ 3.71 ካርዶች በየጨዋታው

ግምታዊ አሰላለፍ

ማንስተር ዩናይትድ

ተቀያሪዎች፡  ፔሬራ፣ ሮሜሮ፣ ቱኣንዜቤ፣ ሊንደሎፍ፣ ማታ፣ ማርሺያል፣ ማክቶሚናይ፣ ሮኾ፣ ሚሸል፣ ዳርሜን፣ ብሊንድ፣ ሻው፣ ቤሊ 

መሰለፋቸው የሚያጠራጥር፡ ቤሊ፣ ኣሮኾ (ሁለቱም በተሟላ ብቃት ላይ ያለመገኘት)

ጉዳት ያለባቸው፡  ካሪክ (የባት)፣ ፌላኒ  (የጉልበት)፣ ፖግባ (የቋንጃ)፣ ኢብራሂሞቪች (የጉልበት)

በቅጣት ላይ የሚገኙ፡ የሉም

ወቅታዊ ውጤት፡ አቻ ድል ድል ድል አቻ ሽን

ካርድ፡ ቢጫ13 ቀይ0

ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፡ ሉካኩ 7

ቶተንሃም ሆትስፐር

ተቀያሪዎች ቮርም፣ ጋዛኒጋ፣ ኦሪየር፣ ዎከር-ፒተርስ፣ ሮዝ፣ ፎይዝ፣ ሲሶኮ፣ ዴምቤሌ፣ ንኩዱ፣ ሎሬንቴ 

መሰለፋቸው አጠራጣሪ የሆኑ፡ የሉም

በጉዳት ላይ የሚገኙ፡ ኬን (የቋንጃ)፣ ላሜላ (የዳሌ)፣ ዋንያማ (የጉልበት)

በቅጣት ላይ የሚገኙ፡ የሉም

ወቅታዊ ውጤቶች ድል አቻ ድል ድል ድል ድል

ካርዶች፡ ቢጫ12 ቀይ1

ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኬን 8

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s