ሳውዲ አረቢያ ሴቶች ከመጪው አዲስ አመት ጀምሮ በስቴዲየም ኳስ እንደሚለከቱ ልትፈቅድ ነው

የሳውዲአረቢያ እንስት ኳስ አፍቃሪያን ኳስን ስቴዲየም ገብተው ባይከታተሉም እስካሁን በቴሌቭዥን በሚገባ ሲመለከቱ ከርመዋል አዲሱ እና የተሻሻለው የሀገሪቷ ህግ ግን ለእንስት ኳስ አፍቃሪያን አዲስ የምስራችን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡

ዛሬ ስኳኳ የተሰኘው ድህረ ገፅ ባስነበበው ዜና መሰረትም ሳውዲ አረቢያን እንስቶች ከመጪው ጥር 2018 ጀምሮ ልክ እንደ ወንዶቹ ሁሉ እነርሱም በስቴዲየሞች ታድመው እግር ኳስን እንደሚለከቱ የሚያስችል አዲስ ህግ የባህረ ሰላጤዋ ሀገር ማርቀቋን እና ተግባራዊ ለማድረግ መወሰንኗን ዘግቧል፡፡

ሳውዲ አረቢያ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በርከት ያሉ ለእንስቶች ነጻነት የሚሰጡ ህግጋትን እያረቀቀች የምትገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደምም በሀገሪቷ የሚገኙ ሴቶች በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ መኪና መንዳት እንዲችሉ መፍቀዷ የሚታወስ ነው፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s