ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ዲቻን በመርታት የሱፐር ካፕ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

Image may contain: 14 people, people smiling, people standing and outdoor

ዛሬ ከሰዓት በአዲስ በአዲስ አበባ ስቴዲየም በተደረገው የሱፐር ካፕ ዋንጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን በመርታት የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡

ከሊጉ መጀመር 1 ሳምንት ቀደም ብሎ በተካሄደው በዚህ ጨዋታ ላይ ፈረሰኞቹ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላዳ ሜዳ በተመለሰው አሉላ ግርማ ግርማ እና ተስፈኛው አብበከር ሳኒ ባስቆጠሯቸው 2 ግቦች የጥሎ ማለፍ አሸናፊዎቹን ወላይታ ዲቻዎች 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል፡፡

በጨዋታው ላይ የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በእለቱ ግጭት እንዳይነሳ በመስጋት የወላይታ ዲቻ ደጋፊዎችን በካታንጋ ስፍራ እንዳይገቡ ማገዱ በርካቶችን ያስገረመ ጉዳይ የነበረ ሲሆን ድርጊቱም የወላይታ ድቻ ደጋፊዎችንም ያሳዘነ ሆኖ አልፏል፡፡

ፈረሰኞቹ ይህንን ዋንጫ ጨምሮ እስካሁን በአጠቃላይ 16 የሱፐር ካፕ ዋንጫዎችን በማንሳት በቀዳሚ ስፍራ ላይ መቀመጥ የቻሉ ብቸኛው ክለብ የሆኑበትን ክብረ ወሰንም በእለቱ  አስመዝግበዋል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s