“እንደ አርሰናል ሳንሸነፍ ዋንጫ እናነሳለን የሚል ሀሳብ የለኝም” – ኬቨን ዴብሩይን

31.jpg

ማንቸስተር ሲቲዎች ሳይሸነፉ የፕሪምየርሊግን ዋንጫ ሊያነሱ እንደሚችሉ እየተሰጠ ባለው አስተያየት የቡድኑ አማካይ ኬቨን ዴብሩይን “ሊሳካ የሚችል እይመስለኝም” ሲል ሀሳቡን ሰጥቷል፡፡

በፔፕ ጓርዲዮላ የሚመሩት ማንቸስተር ሲቲዎች ከወዲሁ ተከታያቸውን በአምስት ነጥብ በመምራት ያማረ ጉዞ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ቡድኑ ካለፉት አስር ጨዋታዎች አንድ ጊዜ ብቻ አቻ በመውጣት ከወዲሁ የዋንጫ ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ቡድን ሆኗል፡፡

በቅርቡም የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ማንቸስተር ሲቲ በጥር ወር የፕሪምየርሊግ ዋንጫን ሊያነሳ እንደሚችል መናገራቸው ይታወሳል፡፡

አሁን ብዙዎቹ ሀሳባቸውን እየሰጡበት ያለው ነገር ደግሞ የቡድኑ የዋንጫ አሸናፊነት ሳይሆን ከዚህ ቀደም አርሰናል እንደሰራው ታሪክ ፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ሽንፈት ሳይቀምስ ማንሳት ይችላል ወይ የሚለው ሆኗል፡፡

ይህን በተመለከተ ሀሳቡን የሰጠው የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች መሆኑን እያስመሰከረ የሚገኘው ኬቨን ዴብሩይን ይህን ታሪክ መድገም እንደሚከብዳቸው አሳውቋል፡፡ከቡድኑ ድረገጽ ጋር ቆይታ ያደረገው ቤልጄማዊው ዴብሩይን ሲናገር

ሳንሸነፍ መጓዝ? መልካም፣..ይህን ለማሳካት በጣም ከባድ ነው፡፡ይህ የሚሳካ አይመስለኝም፣አሁን ከ 10 እና 15 አመት በፊት እንዳለው አይደለም፡፡ የሁሉም ቡድኖች የፉክክሩ መጠን ከፍተኛ ነው፡፡”በማለት ቡድናቸው የፕሪምየርሊግ ዋንጫን ሳይሸነፍ ለማንሳት እንደሚከብደው አስረድቷል፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s