ክስ/ ዋትፎርድ እና ስቶክ ሲቲ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ክስ ተመስርቶባቸዋል

ባሳለፍነው ቅዳሜ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ ስቶክ ሰቲ ወደ ቪካሬጅ ሮድ አቅንቶ ዋትፎርድን 1-0 በረታበት ጨዋታ ላይ የዋትፎርድ እና የስቶክ ሲቲ ተጫዋቾች ሜዳ ውስጥ መጣላታቸውን ተከትሎ የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ሁለቱ ክለቦች ላይ ክስ መመስረቱን ይፋ አድርጓል፡፡

የዋትፎርዱ ትሮይ ዴኒ እና የስቶክ ሲቲው አማካይ ጆ አለን አንገት ለአንገት በተያያዙበት በቅዳሜ አመሻሹ ጨዋታ ላይ ያሳዩትን ያልተገባ ድርጊት ተከትሎ ክለቦቹ  ተጫዋቾቹን መቆጣጠር አልቻሉም በማለት ክስ የመሰረተው ማህበሩ ክለቦቹ እስከ አርብ ከሰዓት በጉዳዩ ዙሪያ ማስተባበያ ካላቸው እንዲያቀርቡ ትህዛዝ አስተላልፏል፡፡

ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የስቶክ ሲቲው አሰልጣኝ ማርክ ሂውጅ የትሮይ ዴኒን ድረጊት ያልተገባ በማለት መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s