ሁጎ ሎሪስ በጉዳት ምክንያት ለ2 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል

Hugo Lloris will be out for around two weeks with a groin strain, according to France head coach Didier Deschamps

በለንደኑ ክለብ አስደናቂ የውድድር ዘመን በማሳለፍ ላይ የሚገኘው ፈረንሳዊው የግብ ዘብ ሁጎ ሎሪስ በደረሰበት የክንድ ጉዳት ምክንያት ለ2 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲደየር ዲሻምፕ ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡

ግብ ጠባቂው ክለቡ ቶትንሀም ከሪያል ማድሪድ ጋር ባደረው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ሲሆን የክንድ  ጉዳት የገጠመው በዚህም ምክንያት የለንደኑ ክለብ ቶትንሀም እና ሀገሩ ፈረንሳይ የሚያደርጓቸው 2 ጨዋታዎች የሚያልፉት ይሆናል፡፡

ክለቡ ቶትንሀም ሆትስፐርስ ስለ ተጫዋቹ ጉዳት እስካሁን ይፋ ባያደርግም የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ዲዲየር ዴሻምፕ ተጫዋቹ ቢያንስ ለ2 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ለፈረንሳይ መገናኛ ብዙሀን አሳውቀዋል፡፡

ሁጎ ሎሪስ በቶትንሀም ሆትስፐርስ ቆይታው እስካሁን ለክለቡ 180 ጨዋታዎችን በሊጉ ያደረገ ሲሆን 64 ጨዋታዎች ላይ መረቡን ሳያስደፍር መውጣት ችሏል፡፡ ቶትንሀም እርሱ ግብ ጠባቂ በነበረባቸው 180 ጨዋታዎች መካከል 104 ጨዋታዎቸ ሲያሸንፍ በ36ቱ ብቻ ሽንፈት ደርሶበታል፡፡

Advertisements
Posted in Uncategorized

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s