የጆሴ ሞሪንሆ የግብር ማጭበርበር መዝገብ ክስ ተዘግቷል

Image result for Jose Mourinho

የጆሴ ሞሪንሆ የግብር ማጭበርበር መዝገብ ክስ ተዘግቷል

ከ2011 እስከ 2012 ድረስ በስፔኑ ሪያል ማድሪድ በአሰልጣኝነት የሰሩት የማንችስተር ዩናይትዱ አለቃ  ጆዜ ሞሪንሆ በስፔን ሳሉ ያልከፈሉት ግብር አለ በሚል በማድሪድ ፍርድ ቤት ሲመላለሱ ከቆዩ በኋላ ዛሬ በይፋ ክሳቸውን ማዘጋታቸው ተነግሯል፡፡

ፖርቱጋላዊው አለቃ ጆዜ ሞሪንሆ ለስፔን የግብር ጽ.ቤት 2.9 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል የተስማሙ ሲሆን ከፍርድ ሂደቱም በኋላ በቀጥታ ወደ እንግሊዝ በማቅናት የፊታችን እሁድ ከቼልሲ ጋር ለሊጉ አስራ አንደኛ  ሳምንት ወሳኝ ጨዋታ ያለበት ክለባቸውን  ማንችስተር ዩናይትድን  ተቀላቅለው ልምምድ ማሰራት ጀምረዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለም ማንችስተር ዩናይትድ በርካታ የመሀል ሜዳ አማካዩቹን በጉዳት ማጣቱን ተከትሎ የጨዋታ ቅርጹ የተለወጠ ሲሆን ለዚህም በርካታ የክለቡ ደጋፊዎች አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪንሆ ላይ የሰላ ትችታቸውን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s