ሩሲያ 2018 / የአለም ዋንጫው የ 32ቱ ቡድኖች የምድብ ድልድል በይፋ ታወቀ

የ2018 የሩሲያ አለም ዋንጫ ተሳታፊ 32 ሀገራት የምድብ ድልድል ዛሬ ማምሻውን በይፋ ታውቋል።

በዚህ በምስራቅ አውሮፓዋ ሀገር ቤተመንግስት ክሬምሊን በተደረገው የእጣ ማውጣት ስነስርዓት የውድድሩ ተሳታፊ ሀገራት የምድብ ድልድላቸውንና የምድብ ተፎካካሪያቸውን አውቀዋል።

በዚህም መሰረት 32ቱን ተሳታፊ ሀገራት የያዘው ስምንት ምድብ በዚህ መልክ ወጥቷል።

ምድብ ሀ ምድብ ለ
ሩሲያ ፖርቱጋል
ሳኡዲ አረቢያ ስፔን
ግብፅ ሞሮኮ
ኡራጓይ ኢራን
ምድብ ሐ ምድብ መ
ፈረንሳይ አርጄንቲና
አውስትራሊያ አይስላንድ
ፔሩ ክሮሺያ
ዴንማርክ ናይጄሪያ
ምድብ ሠ ምድብ ረ
ብራዚል ጀርመን
ስዊዘርላንድ ሜክሲኮ
ኮስታ ሪካ ስዊዲን
ሰርቢያ ደቡብ ኮሪያ
ምድብ ሰ ምድብ ሸ
ቤልጂየም ፖላንድ
ፓናማ ሴኔጋል
ቱኒዚያ ኮሎምቢያ
እንግሊዝ ጃፓን


ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ይዘን የምንመጣ ይሆናል።

Advertisements