ሰበር ዜና| ሊቨርፑል ቨርጂል ቫን ዳይክ ለክለቡ ለመፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱን በይፋ ገለፀ

ሊቨርፑል ሆለንዳዊው የሳውዛምፕተን ተከላካይ ቨርጂል ቫንዳይክ ክለቡን ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ መድረሡን በይፋዊ ድርገፁ ገልፅዋል

ቀዮቹ የ26 ዓመቱን የደቡባዊው ጠረፍ ክለብ ተጫዋቹን በጥር ወር የዝውውር መስኮት ወደአንፊልድ ለማዛወር በግል ከስምምነት ደርሷል።

ሆላንዳዊው ተጫዋች በሁለተኛው አጋማሽ የውድድር ዘመን አራት ቁጥር መለያ እንደሚለብስም ክለቡ አረጋግጧል።

Advertisements