ኦሊቬ ጂሩ አርሰናልን ለቀቀ!

ኦሊቬ ጂሩ አርሰናልን ለቀቀ!

ዘገባ – በናታ።

የ31 ዓመቱ ፈረንሳዊ አጥቂ ኦሊቬ ዥሩ የሰሜን ለንደኑን አርሴናልን መልቀቁን ቢቢሲ ዘገበ።

 

telemmglpict000148961388_trans_nvbqzqnjv4bqajkf8gpvn_apgppqlcr-mdf4bu9sgsst88gq6gf7tam.jpeg

የጋቦናዊው አጥቂ ፒየርአውባቢያንግ መድፈኞቹን መቀላለቀል ቀድሞው ከቋሚ ተሰላፊነት የራቀው ጂሩን አርሴናልን እድለቅ ግድ ሆኖበታል። ዛሬ በይፋ መድፈኞቹን ለቆ ለቸልሲ ፈርሟል። ጅሩ ከ2012 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ሞንፔሌን በመልቀቅ አርሴናልን የተቀላቀለ ሲሆን በስድስት ዓመታት ቆይታውም ከ253 ጫወታዎች 105 ጎሎችን አስቆጥሯል።

 

የቸልሲው አጥቂ ሚኪ ባሽትዋይ ቸልሲን በመልቀቅ የውድድር ዓመቱ ፍሳሜ ድረስ ዶርትሙንድ በውሰት ተሰጥቷል።

Advertisements