ሰበር ዜና የማንችስተር ዬናይትዱ ኮከብ ማይክል ካሪክ በዚህ አመት መጨረሻ ጫማ እንደሚሰቅል አሳወቀ።

Image result for Michael Carrick

የማንችስተር ዬናይትዱ አማካኝ ማይክል ካሪክ በዚህ የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ የእግር ኳስ ተጨዋችነት ህይወቱ እንደሚያልቅ ይፋ አድርጓል።

ማይክል ካሪክ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረገው ቆይታ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥቷል ፦  ” ሰውነትክ ኳስ መጫወት እንድታቆም የሚያደርግበት ጊዜ ይመጣል እኔም አሁን በዛ ስአት ላይ ነው ያለሁት.”

የ36 አመቱ ማይክል ካሪክ ከአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆም ጋር በመሆን የዬናይትድን የመጀመሪያ ቡድን የአሰልጣኞች ስታፍ እንደሚቀላቀል አሳውቋል.