ዓለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታዎች

በመጪው ክረምት የሚደረገውን የሩሲያ ዓለም ዋንጫ ምክኒያት በማድረግ በተለይም ለውድድሩ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሃገራት ከዛሬ ረቡዕ አንስቶ የሳምንቱ መጨረሻ ቀናትን ጨምሮ እስከሚቀጥለው ሳምንት ረቡዕ ድረስ የሃገራት ሊጎች የውስጥ ውድድሮች ተቋርጠው የወዳጅነት ጨዋታዎች የሚያደርጉ ይሆናል።

በዚሁ መሰረት ኢትዮአዲስ ስፖርት ከዛሬ ረቡዕ አንስቶ እስከመጪው ሳምንት ድረስ የሚደረጉትን ዓለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታዎችን መከታተል ይረዳዎ ዘንድ የሁሉንም ጨዋታ መርሃግብሮች በኢትዮጵያ የቀን እና ሰዓት ቀመር እንደሚከተለው አሰናድታለች።

ረቡዕ መጋቢት 12፣ 2010 ዓ.ም

ደቡብ አፍሪካ 12:00 አንጎላ

ኢራቅ 1:00 ኳታር

ሊችተንስታይን 4:00 አንዶራ

ሐሙስ መጋቢት 13፣ 2010 ዓ.ም

አልጄሪያ 4:00 ታንዛኒያ

ማልታ 4:00 ሉግዘምበርግ

ዴንማርክ 4:00 ፓናማ

የፋሮው ደሴቶች 4:00 ላቲቪያ

አርብ መጋቢት 14፣ 20010 ዓ.ም

ኩራኩዋ (ለሊት) 9:00 ቦሊቪያ

ማሊ 9:20 ጃፓን

ቡልጋሪያ 12:00 ቦስኒያ ሄርሶጎቪኒያ

አዘርባጃን 3:00 ቤላሩስ

ቆጵሮስ 3:00 ሞንቴኔግሮ

ሩሲያ 3:00 ብራዚል

ሴኔጋል 3:00 ኡዝቤኪስታን

ጋምቢያ 4:00 መዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ

ኖርዌይ 4:00 አውስትራሊያ

ቱርክ 4:30 አየርላንድ ሪፐብሊክ

ግሪክ 5:00 ስዊዘርላንድ

ሃንጋሪ 5:00 ካዛኪስታን

ቱኒዚያ 5:15 ኢራን

ፊንላንድ 4:00 ሜቄዶኒያ

ሳኡዲ አረቢያ 4:00 ዩክሬን

ሰርቢያ 4:30 ሞሮኮ

አርጄንቲና 4:45 ጣሊያን

ኦስትሪያ 4:45 ስሎቫኒያ

ጀርመን 6:45 ስፔን

ሆላንድ 4:45 እንግሊዝ4

ፓላንድ 4:45 ናይጄሪያ

ፓርቱጋል 4:45 ግብፅ

ስኮትላንድ 4:45 ኮስታ ሪካ

ፈረንሳይ 5:00 ኮሎምቢያ

ቅዳሜ መጋቢት 15፣ 2010 ዓም

ኬንያ 9:00 ኮሞሮስ

ፔሩ ሌሊት 9:00 ክሮሺያ

ሜክሲኮ 08:30 አይሳላንድ

ኳታር 09:30 ሶሪያ

አርመኒያ 11:00 ኢስቶኒፓ

ሰሜን አየርላንድ 11:00 ደቡብ ኮሪያ

ካናዳ 12:00 ኒውዝ ላንድ

ጆርጂያ 2:00 ሊቱዋኒያ

ስዊዲን 2:00 ቺሊ

እስራኤል 3:00 ሮማኒያ

ኮሶቮ 3:00 ማዳጋስካር

ቶጎ 10:00 አይቮሪ ኮስት

እሁድ መጋቢት 16፣ 2010 ዓ.ም

ኩዌር 10:00 ካሜሮን

ጂብራልታር 1:00 ላቲቪያ

የፋሮዋ ደሴቶች 4:00 ሊችተንስቴን

ሰኞ መጋቢት 17፣ 2010 ዓ.ም

ቡልጋሪያ 4:00 ካዛኪስታን

አልባኒያ 3:00 ኖርዌይ

አንዶራ 4:00 ኢኳቶሪያል ጊኒ

ፓርቱጋል 4:30 ከሆላንድ

ፊንላንድ 4:00 ማልታ

ማክሰኞ መጋቢት 18፣ 2010 ዓ.ም

ኬንያ 10:00 ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ

ኩራኩዋ (ለሊት) 6:00 ቦሊቪያ

ጃፓን 9:20 ዩክሬን

ታንዛኒያ 10:00 ዲሞክራቲክ ኮንጎ

አርመኒያ 3:00 ሊቶኒያ

ጆርጂያ 3:00 ስቶኒያ

ሩሲያ 3:50 ፈረንሳይ

አዘርባጃን 4:00 ሜቄዶኒያ

ኢራን 2:00 አልጄሪያ

ኮሶቮ 2:00 ቡርኪና ፋሶ

ስዊዘርላንድ 2:00 ፓናማ

ሞንቴኔግሮ 2:10 ቱርክ

አይቮሪ ኮስት 4:00 ሞልዶቫ

ዴንማርክ 4:00 ቺሊ

ግብፅ 4:00 ከግሪክ

ሃንጋሪ 4:00 ስኮትላንድ

ሴኔጋል 10:00 ቦስኒያ ሄርዘጎቪኒያ

ስሎቫኒያ 4:15 ቤላሩስ

ሉግዘመበርግ 4:30 ኦስትሪያ

ሮማንያ 4:30 ስዊዲን

ቤልጂየም 4:45 ሳኡዲ አረቢያ

ጀርመን 4:45 ከብራዚል

ፓላንድ 4:45 ደቡብ ኮሪያ

ኮሎምቢያ 5:00 አውስትራሊያ

እንግሊዝ 5:00 ጣሊያን

ሞሮኮ 5:00 ኡዝቤኪስታን

ቱኒዚያ 5:00 ኮስታሪካ

ስፔን 5:30 አርጄንቲና

ናይጄሪያ 10:00 ሰርቢያ

ረቡዕ መጋቢት 19፣ 2010 ዓ.ም

አሜሪካ (ለሊት) 9:30 ፓራጓይ

አይስላንድ (ለሊት) 10:00 ፔሩ

ሜክሲኮ (ለሊት) 6:30 ክሮሺያ

Advertisements