የ2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

በ 2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ያለፉ 16 ቡድኖች የምድብ ድልድል ታውቋል።

በአራት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የ 2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ ውድድር ላይ ዘንድሮም ጠንካራ ቡድኖች ተካፋይ ይሆኑበታል።

የአምናው አሸናፊ ዊዳድ ካዛብላንካብን ጨምሮ አል አህሊ እና ማሜሎዲ ሰንዳውንስን የሚያካተተው ውድድር አራት አዳዲስ ቡድኖችም ይካተቱበታል።

የዩጋንዳው ኬሲሲኤ፣የስዋዚላንዱ ምባባኔ ስዋሎውስ፣የቦትስዋናው ታውንሺፕ ሮውለር፣የጊኒው ሆሮያ አዳዲስ ቡድኖች ሆነው ብቅ ብለዋል።

በግብፅ ካይሮ ከኮንፌዴሬሽኑ የምድብ ድልድል በኋላ ይፋ የሆነው የ2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ ድልድል መሰረት

ምስሉን ይመልከቱ

Advertisements