ቪዲዮ | 105 ሺህ ተመልካች እንዲይዝ የሚደረገው የኑ ካምፕ ስታዲየም ማስፋፊያ

የስፔኑ ኃያል ክለብ ባርሴሎና 550 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ በማድረግ ኑ ካምፕ የተሰኘውን የመጫወቻ ስታዲየሙን አሁን ያለውን 90,000 መቀመጫ 105,000 ተመልካቾችን እንዲይዝ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን የሚያሳይ የስታዲየም ማስፋፊያ የዲዛይን መግለጫ ቪዲዮ ለቅዋል።

ክለቡ የሚገኝበት ከተማ አስተዳዳር በመግለጫው የስታዲየም ማስፋፊያ ስራው በ2019 ተጀምሮ በአራት ዓመታት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ገልፅዋል።

የማስፋፊያ ግንባታ የዲዛይን ዕቅዱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ከታች ይመልከቱ።

Advertisements