Skip to content
Advertisements

የአርሴናሉ ተከላካይ ሎረንት ኮሽሊኒ ለስድስት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋገጠ

Image result for Laurent Koscielny
ፈረንሳያዊዬ የመድፈኞቹ ተከላካይ ሎረንት ኮሽሊኒ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለስድስት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ የተረጋገጠ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በአለም ዋንጫውም ውጭ ሁኗል።

በአውሮፓ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አርሴናል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ በዋንዳ ሜትሮፖሊታኖ ባደረጉት ፍልሚያ ላይ በመጀመሪያዋቹ ደቂቃዋች ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በእንባ ታጅቦ በስትሬቸር ከሜዳ ለመውጣት ተገዶ ነበር።
የአርሰናሉ አሰልጣኝ በሰጡት ጋዜጣዊይ መግለጫ ለስድስት ወራት ለመድፈኞቹም ሆነ ለፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ግልጋሎት መስጠት እንደማይችል አሳውቀዋል። ” የኮሽሊኒ ጉዳት አስደንጋጭ ነው፤ ቀዶ ህክምና ተደርጎለት ነበር ለስድስት ወራትም ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል።” ቬንገር
ፅሁፍ ዝግጅት ፦ መንሀጁል ሀያቲ

 

 

Advertisements

መንሀጁል ሀያቲ View All

የኢትዮአዲስ ስፖርት የስፖርት ዜናዎች ፀሀፊ

%d bloggers like this: