ሊቨርፑል በውድድር ዘመኑ ምርጥ ናቸው ያላቸውን ተጫዋቹን ሸለመ

በ2017/18 የውድድር ዘመን ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የበቁት ቀዮቹ ስኬታማነታቸው የተለየ ብቃት አሳይተዋል የሏቸውን ተጫዋቼች ምርጥ ብለው በደማቅ ስነስርዓት ሸልመዋል።

በ2017/18 የውድድር ዘመን ምርጥ የተሰኙት የሊቨርፑል ተጫዋቾችም የሚከተሉት ናቸው።
የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች: ሞሐመድ ሳላህ
በተጫዋቾች የተመረጠ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች: ሞሐመድ ሳላህ
የውድድር ዘመኑ ምርጥ ወጣት ተጫዋች: ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ
የውድድር ዘመኑ ምርጥ ግብ: አሌክስ ኦክስሌድ-ቻምበርሌን (በሻምፒዮንስ ሊጉ በማንችስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠረው)
የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ምርጥ ታዳጊ ተጫዋች : ሃሪ ዊልሰን
የሴቶች ቡድን የወሩ ምርጥ ተጫዋች: ጌማ ቦናርስ
የሴቶች ቡድን በተጫዋቾች የተመረጠች የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች: ሶፊ ኢንግስ

የሽልማት ስነስርዓቱን ብዛት ያላቸው ፎቶግራፎቹን ከታች ከምስል መመልከቻው ይመልከቱ።

This slideshow requires JavaScript.

Advertisements