ቼልሲ በውድድር ዘመኑ ምርጥ ያላቸው ተጫዋቾቹን ሸለመ

እየተጠናቀቀ በሚገኘው የውድድር ዘመን ጉዞው ለኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ የበቃው ቼልሲ በ2017/18 የውድድር ዘመን ምርጥ ብቃታቸውን አሳይተዋል ያላቸውን የወንድ እና ሴት ቡድን ተጫዋቾቹን ባሰናዳው የደመቀ የሽልማት ስነስርዓት ሸልሟል።

በዚሁ መሰረት…

የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ንጎሎ ካንቴ

በተጫዋቾች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች -ዊሊያን

የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች አንድሪየስ ክርሥቲያንሰን

የውድድር ዘመኑ ምርጥ ግብ ዊሊያን ( ጥር 10 ብራይተን ላይ ያስቆጠረው)

የቼልሲ የዓመቱ ምርጥ እና በተጫዋቾች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ፍራን ክሪባይ

የውድድር ዘመኑ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ምርጥ ተጫዋች – ሪሴ ጄመስ ሆነው ተመርጠዋል።

የሽልማት ስነስርዓቱን የሚያሳዩትን ፎቶግራፎች ከታች ይመልከቱ።

This slideshow requires JavaScript.

Advertisements