ስርዓት አልበኝነት / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በፔፕ ጋርዲዮላ ላይ ክስ አቀረበ

​ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ከትናንት ምሽቱ የሊቨርፑል የ 2-1 ድል ጋር በተያያዘ በማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ላይ ሁለት የደምብ ጥሰት ክሶችን አቅርቧል።  ከኢትሀዱ ክለብ በተጨማሪም…… Read more “ስርዓት አልበኝነት / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በፔፕ ጋርዲዮላ ላይ ክስ አቀረበ”

ስህተት / የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ኤልኒኒ በሳውዝአምፕተኑ ጨዋታ የተመለከተውን ቀይ ካርድ አነሳ

​ የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር አርሰናል 3-2 በሆነ ውጤት ሳውዝአምፕተንን በረታበት ያሳለፍነው እሁድ ጨዋታ ላይ ግብፃዊው ሞሀመድ ኤልኒኒ የተመለከተውን የቀይ ካርድ ቅጣት አንስቶለታል።   የመድፈኞቹ አማካኝ በእሁድ አመሻሹ…… Read more “ስህተት / የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ኤልኒኒ በሳውዝአምፕተኑ ጨዋታ የተመለከተውን ቀይ ካርድ አነሳ”

ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ

ጁቬንቱስ በመጪው ክረምት ቀዳሚ የዝውውር ኢላማው አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገልጿል። በቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ 3-0 የተረታው ጁቬንቱስ በሀገር ውሰጥ ያለውን ስኬት በአውሮፓ መድረክ መድገም…… Read more “ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ”

​ጥፋት / ሊቨርፑል ከትናንት ምሽቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ጋር በተያያዘ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ክስ ቀረበበት

ሊቨርፑል ትናንት ምሽት በአስደናቂ ሁኔታ ማንችስተር ሲቲን 3-0 በረታበት የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች ባሳዩት ነውጠኛ ባህሪ የተነሳ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ክስ ቀርቦበታል፡፡ ክለቡ ከምሽቱ ሁነት…… Read more “​ጥፋት / ሊቨርፑል ከትናንት ምሽቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ጋር በተያያዘ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ክስ ቀረበበት”