መንስኤ / ቫንዲይክ ሊቨርፑልን ያስቀደመበትን ምክንያት ገለፀ

ቨርጂል ቫንዳይክ ከቼልሲና ማንችስተር ሲቲ አስቀድሞ ለሊቨርፑል ለመፈረም ያበቃው የክለቡ ሁኔታና መጠን እንደሆነ ገለፀ።   ሆላንዳዊው ተጫዋች ባለፍነው ክረምት ወደአንፊልድ ለማምራት ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቢቀርብ ለተከላካይ ተጫዋች…… Read more “መንስኤ / ቫንዲይክ ሊቨርፑልን ያስቀደመበትን ምክንያት ገለፀ”

ኢላማ / ማንችስተር ዩናይትድ ከሳንቼዝ ጋር ግንኙነት ማድረጉን እና ለዝውውሩም አንድ ተጫዋቹን በጭማሪነት ለመስጠት እንዳሰበ ተገለፀ

​ ማንችስተር ዩናይትድ አሌክሲስ ሳንቼዝን ለማስፈረም ከቺሊያዊው አጥቂ ጋር ድንገተኛ ግንኙነት ማድረጉንና ዝውውሩ እንዲሳካም ሄነሪክ ማኪቴሪንን የዝውውሩ አካል በማድረግ ለአርሰናል ለመስጠት ማሰቡ ተገለፀ።  የእንግሊዙ ታማኝ የዜና ተቋም…… Read more “ኢላማ / ማንችስተር ዩናይትድ ከሳንቼዝ ጋር ግንኙነት ማድረጉን እና ለዝውውሩም አንድ ተጫዋቹን በጭማሪነት ለመስጠት እንዳሰበ ተገለፀ”

ውዝግብ / የሲቪያና ማንችስተር ዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የትኬት ጦርነት ተጋግሎ ቀጥሏል

በቻምፒዮንስ ሊጉ የ 16ቱ ቡድኖች ፍልሚያ ማንችስተር ዩናይትድ ከስፔኑ ሲቪያ ያገናኘው ጨዋታ ያስከተለው የትኬት ዋጋ ጦርነት ተጋግሎ ቀጥሏል።  የሁለቱ ክለቦች አለመግባባት የተከሰተው የላሊጋው ክለብ በስታዲየሙ በሚደረገው ጨዋታ…… Read more “ውዝግብ / የሲቪያና ማንችስተር ዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የትኬት ጦርነት ተጋግሎ ቀጥሏል”

ድርድር / በፍራንሲስ ኮክለን የዝውውር ዋጋ ዙሪያ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለፀ

​ ቫሌንሲያ ለአርሰናሉ አማካኝ ተጫዋች ፍራንሲስ ኮክለን ዝውውር 12 ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል መስማማቱ ተገልጿል።  የእንግሊዙ ታማኝ የስፖርት ዜና ተቋም የሆነው ስካይ ስፖርት እንዳወራው የ 26 አመቱ ተጫዋች…… Read more “ድርድር / በፍራንሲስ ኮክለን የዝውውር ዋጋ ዙሪያ ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለፀ”