ፍቺ / ጂሚ ፍሎይድ ሀሰልባንክ ከኖርዝሀምፕተን አሰልጣኝነት ተሰናበተ

  ጂሚ ፍሎይድ ሀሰልባንክ ቡድኑ ኖርዝሀምፕተን በፒተርበርፍ 2-0 መረታቱን ተከትሎ ከወራጅ ቀጠናው ያለው ርቀት ሁለት ብቻ በመሆኑ ከክለቡ አሰልጣኝነት ተሰናብቷል።  ከ 2017 መስከረም አንስቶ የታችኛውን ሊግ ክለብ…… Read more “ፍቺ / ጂሚ ፍሎይድ ሀሰልባንክ ከኖርዝሀምፕተን አሰልጣኝነት ተሰናበተ”

እምነት ክህደት / ኒውካስትል በመለያው ላይ ካለው ማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የቀረበበትን ክስ አመነ

​ ኒውካስትል ዩናይትድ ከ 18 አመት በታች ቡድኑ የማሊያ ማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የቀረበበትን ክስ አምኗል። የቀድሞው ጠንካራ የፕሪምየር ሊጉ ተፎካካሪ ክለብ “ፈን 88″…… Read more “እምነት ክህደት / ኒውካስትል በመለያው ላይ ካለው ማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የቀረበበትን ክስ አመነ”

ገድል / በጦርነት የደቀቀችው የመን በአሰልጣኝ አብረሀም መብርሀቱ እየተመራች በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በእስያ ዋንጫ መሳተፍ የሚያስችላትን ትኬት ቆረጠች

በቀውስ ውስጥ ሆና ያለፉትን አራት አመታት ያሳለፈችው የመን ለመጀመሪያ ጊዜ ለእስያ ዋንጫ በማለፍ አዲስ ታሪክ ስትሰራ ሰሜን ኮሪያና ፊሊፒንስም የውድድሩን ትኬታቸውን ቆርጠዋል። ያለፉትን አራት አመታት በጦርነት እየታመሰች…… Read more “ገድል / በጦርነት የደቀቀችው የመን በአሰልጣኝ አብረሀም መብርሀቱ እየተመራች በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በእስያ ዋንጫ መሳተፍ የሚያስችላትን ትኬት ቆረጠች”

ግዳጅ / መሱት ኦዚል የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ተልዕኮውን በማቋረጥ ወደክለቡ አርሰናል ተመለሰ

ፅሁፍ ዝግጅት : መንሀጁል ሀያቲ መሱት ኦዚል የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ግዳጁን ሳያጠናቅቅ ወደእንግሊዝ ተመልሶ ክለቡ አርሰናልን ተቀላቅሏል። በአገራት የወዳጅነት ጨዋታ ሀገሩ ጀርመን ከስፔን ጋር ባደረገችውና  1-1 በተጠናቀቀው…… Read more “ግዳጅ / መሱት ኦዚል የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ተልዕኮውን በማቋረጥ ወደክለቡ አርሰናል ተመለሰ”