ፍጥጫ / በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ድልድል ታሪክ ሰሪው ወላይታ ዲቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ተገናኘ

​ የአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ድልድል ይፋ ሲደረግ ታሪክ ሰሪው ወላይታ ዲቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ተገናኝቷል። ከዲቻ በተጨማሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያካተተው ድልድሉ ከቻምፒዮንስ…… Read more “ፍጥጫ / በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ድልድል ታሪክ ሰሪው ወላይታ ዲቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ተገናኘ”

ቆይታ / ሉክ ሾው በጆሴ ሞውሪንሆ ተደጋጋሚ ትችት ቢደርስበትም ከዩናይትድ እንዲለቅ ጫና እንደማይደረግበት ተገለፀ

​ ሉክ ሾው አሰልጣኝ ጆሴ ሞውሪንሆ እሱን በማስመልከት በአደባባይ በሚናገሯቸው ንግግሮች ደስተኛ ባይሆንም በመጪው ክረምት ከፍላጎቱ ውጪ ማንችስተር ዩናይትድን እንዲለቅ እንደማይገደድ ተገለፀ፡፡  እንግሊዛዊው ተመላላሽ በዩናይትድ ቀጣይ ቆይታው…… Read more “ቆይታ / ሉክ ሾው በጆሴ ሞውሪንሆ ተደጋጋሚ ትችት ቢደርስበትም ከዩናይትድ እንዲለቅ ጫና እንደማይደረግበት ተገለፀ”

ተግሳፅ / አንድሬ ክርስቲንሰን ከአቋሙ መውረድ ጋር በተያያዘ የቀድሞው የቡድኑ ዝነኛ ተከላካይ ጆን ቴሪ የሰጠውን ምክር ይፋ አደረገ

 ​ የቼልሲው አንድሬ ክሪስቲንሰን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አቋሙ ከመውረዱ ጋር በተያያዘ የቀድሞውን ዝነኛ ተከላካይ እና የቡድን አጋሩን ጆን ቴሪን ማማከሩን ገለፆ ቴሪ የሰጠውን ምክር ይፋ አድርጓል፡፡  ዴንማርካዊው…… Read more “ተግሳፅ / አንድሬ ክርስቲንሰን ከአቋሙ መውረድ ጋር በተያያዘ የቀድሞው የቡድኑ ዝነኛ ተከላካይ ጆን ቴሪ የሰጠውን ምክር ይፋ አደረገ”

ፍጥጫ / የኤፍኤ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ድልድል ይፋ ሆነ

​የእንግሊዝ ታሪካዊ ዋንጫ የሆነው የኤፍኤ ዋንጫ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በውድድሩ ግማሽ ፍፃሜ ማንችስተር ዩናይትድ ከቶትነሀም ሲገናኝ የስታምፎርድ ብሪጁ ቼልሲ ከሳውዝአምፕተን ይጫወታል።  ስፐርስ ተጋጣሚው…… Read more “ፍጥጫ / የኤፍኤ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ድልድል ይፋ ሆነ”