ቬንገር ኦዚል ወደባርሴሎና ሊያመራ እንደሆነ ስለሚናፈሰው ወሬ ሃሳባቸውን ሰጡ

የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር አማካኙ መሱት ኦዚል ወደስፔኑ ኃያል ክለብ ባርሴሎና ለመዛወር ስምምነት ላይ እንዳልደረሰ ገልፀዋል። ባርሴሎና መላውን የክረምት ወቅት የጨዋታ አቀጣጣዩን አማካኝ በክለቡ ውስጥ ለማካተት በከፍተኛ…… Read more “ቬንገር ኦዚል ወደባርሴሎና ሊያመራ እንደሆነ ስለሚናፈሰው ወሬ ሃሳባቸውን ሰጡ”

ሶንግ ደህንነቱን በተመኙለት ሰዎች ፀሎት “ፈጣሪ ችግር ውስጥ” ገብቶ እንደነበር ገለፀ

ካሜሮናዊው የቀድሞው የሊቨርፑል ተከላካይ ሪጎበርት ሶንግ ባለፈው ዓመት ታህሳስ 2009 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ኮማ ውስጥ እንዲገባ ምክኒያት ከሆነውና ህይወቱን በሚያሰጋ የአዕምሮ የደም ዝውውር እክል ህይወቱ አልፎ ቢሆን…… Read more “ሶንግ ደህንነቱን በተመኙለት ሰዎች ፀሎት “ፈጣሪ ችግር ውስጥ” ገብቶ እንደነበር ገለፀ”

አቤቱታ / ሊቨርፑል በሩሲያው ክለብ ላይ የዘረኝነት ክስ መሰረተ

ሊቨርፑል ከስፓርታክ ሞስኮ ጋር ባደረገው የዩኤፋ ወጣቶች ሊግ ጨዋታ ወቅት በ18 ዓመቱ የክንፍ ተጫዋቹ ቦቢ አደካንዬ ላይ የዘረኝነት የስድብ ጥቃት የደረሰበት መሆኑን ተከትሎ በሩሲያው ክለብ ላይ ለአውሮፓ…… Read more “አቤቱታ / ሊቨርፑል በሩሲያው ክለብ ላይ የዘረኝነት ክስ መሰረተ”

ስምምነት / ዲያጎ ሲሞኔ የአትሌቲኮ ማድሪድ ቆይታቸውን እስከ 2020 ድረስ አራዘሙ

​ ዲያጎ ሲሞኔ የሶስት አመት አዲስ የውል ስምምነት በመፈራረም በአትሌቲኮ ማድሪድ ያላቸውን የአሰልጣኝነት ቆይታ እስከ 2020 ድረስ አራዝመዋል።  የአትሌቲኮው አለቃ ከአመት በፊት በስፔኑ ክለብ እስከ 2020 የነበራቸው…… Read more “ስምምነት / ዲያጎ ሲሞኔ የአትሌቲኮ ማድሪድ ቆይታቸውን እስከ 2020 ድረስ አራዘሙ”