መገፋት / ዲያጎ ኮስታ 25 አባላት ካሉት የቼልሲ የቻምፒዮንስ ሊግ ስብስብ ውጪ ተደረገ

​ በተጠናቀቀው የዝውውር መስኮት ረጅም ጊዜውን ከክለቡ ጋር በገባው እሰጣ ገባ ሲታመስ የቆየው ዲያጎ ኮስታ ከቼልሲ የቻምፒዮንስ ሊግ ስብስብ ውጪ ተደርጓል።  ኮስታ በፕሪምየር ሊጉ የ 2017/18 የሰማያዊዎቹ…… Read more “መገፋት / ዲያጎ ኮስታ 25 አባላት ካሉት የቼልሲ የቻምፒዮንስ ሊግ ስብስብ ውጪ ተደረገ”

ቅልቅል / ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስሙ በዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ፍልሚያ ተሳታፊ ስብስብ ውስጥ ተካተተ

​ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በማንችስተር ዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ተሳታፊ ስብስብ ውስጥ ስሙ ተካቷል።  የ 35 አመቱ አጥቂ ባሳለፍነው አመት መጋቢት ከአንደርሌክት ጋር በነበረው የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ ከደረሰበት…… Read more “ቅልቅል / ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስሙ በዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ፍልሚያ ተሳታፊ ስብስብ ውስጥ ተካተተ”

“ግብ ጠባቂ ለመሆን የወሰንኩት በ 12 አመቴ ነው” – ጂያንሉጂ ቡፎን

​ ጂያንሉጂ ቡፎን ግብ ጠባቂ እንዲሆን መነሻ የሆነው የቀድሞውን የካሜሮን በረኛ ቶማስ ኮኖን በ 12 አመት እድሜው ሲጫወት መመልከቱ መሆኑን ተናገረ።  ጣሊያናዊው የግብ ዘብ ከማድሪድ ዘመሙ ማርካ…… Read more ““ግብ ጠባቂ ለመሆን የወሰንኩት በ 12 አመቴ ነው” – ጂያንሉጂ ቡፎን”

ጅጅጋ / በኮፓ ኮካኮላ ውድድር ፍፃሜ የሱማሌና የደቡብ ክልል ታዳጊ ቡድኖች የዋንጫ ባለቤት ሆኑ

​ ፅሁፍ / በሚኪያስ በቀለ በግዙፉ የለስላሳ መጠጥ አምራች ኮካኮላ ድጋፍ እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር በጋራ የሚዘጋጀው የኮፓ ኮካኮላ ሻምፒዮና የዘንድሮ አመት መርሀ ግብር በሱማሌ…… Read more “ጅጅጋ / በኮፓ ኮካኮላ ውድድር ፍፃሜ የሱማሌና የደቡብ ክልል ታዳጊ ቡድኖች የዋንጫ ባለቤት ሆኑ”