ዓለም ዋንጫ | ፓርቱጋል ከ ሞሮኮ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሁለቱ ቡድኖች በሁለት ተቃራኒ ስሜቶች ውስጥ ሆነው ይህን የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል። ፓርቱጋል ከጎረቤቷ ስፔን ጋር 3ለ3 በተለያየችበት የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታዋ ሃትሪክ በመስራት ድንቅ…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ፓርቱጋል ከ ሞሮኮ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ዓለም ዋንጫ | ፓላንድ ከ ሴኔጋል የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሴኔጋል በ2002 በመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ተሰትፎዋ በቱርክ በወራቃማው ግብ ከመሸነፏ አስቀድሞ ያለፈው የውድድር ዘመን ሻምፒዮኗን ፈረንሳይን በመክፈቻው ጨዋታ ማሸነፍ ችላ ነበር። ያ ቡድንም በሃገሪቱ እግርኳስ ላይ ታሪክ…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ፓላንድ ከ ሴኔጋል የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ዓለም ዋንጫ | ፈረንሳይ ከ አውስትራሊያ፣ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

በምድብ ሐ ላይ የሚገኙት የፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ዛሬ (ቅዳሜ) እኩለ ቀን ላይ የውድድሩን እና የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።የዲዲየ ደሾው ሰማያዊዎቹ ዋንጫውን እንደሚያነሱ ከፍተኛ ግምት ከtpሰጣቸው ብሄራዊ ቡድኖች…… Read more “ዓለም ዋንጫ | ፈረንሳይ ከ አውስትራሊያ፣ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

የዓለም ዋንጫ፡ ፖርቱጋል ከ ከስፔን፣ የኃያላኑ ፍልሚያ ቅድመ ዳሰሳ

ይህ ሁለቱ ኃያላን ብሄራዊ ቡድኖች በሩሲያው የፊፋ ዓለም ዋንጫ የሚያደርጉት የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸው ነው። ምንም እንኳ ሁለቱ ጎረቤት ሃገሮች ረጅም ጊዜ የዘለቀ ተቀናቃኝነት ቢኖራቸውም ይህ ጨዋታ ስፔናውያኑ…… Read more “የዓለም ዋንጫ፡ ፖርቱጋል ከ ከስፔን፣ የኃያላኑ ፍልሚያ ቅድመ ዳሰሳ”