በህይወቷ ለሁለተኛ ጊዜ በሮጠችበት የማራቶን ውድድር ሁለተኛ የወጣችው ነርስ አነጋጋሪ ሆናለች

​ በአለማችን በዕድሜ ትልቁ የሆነው የቦስተን ማራቶን ለ122ኛ ጊዜ ትናንት ሲካሄድ 185 ዶላር ከፍላ ለውድድሩ የተመዘገበችው አሜሪካዊት ነርስ ሁለተኛ ሆና ውድድሩን በመጨረስ 75000 ዶላር አሸናፊ ሆናለች፡፡ የሁለት…… Read more “በህይወቷ ለሁለተኛ ጊዜ በሮጠችበት የማራቶን ውድድር ሁለተኛ የወጣችው ነርስ አነጋጋሪ ሆናለች”

ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ

​ የአውሮፓን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው የአውሮፓ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (UEFA) በሚያሰናዳቸው ዋነኛ የክለብ ውድድሮች(ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ ዩሮፓ ሊግና ሱፐር ካፕ) ላይ የተወሰኑ የህገ ደንብ ማሻሻያዎችን ያፀደቀ…… Read more “ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ”

የተረጋገጠ/ ዝላታን ኢብራሒሞቪች ለአሜሪካው ኤል ኤ ጋላክሲ ፈረመ

​ግዙፉ ስውዲናዊ የፊት አጥቂ ዝላታን ኢብራሒሞቪች በማንችስተር ዩናይትድ የነበረውን ቆይታ በመቋጨት ወደአሜሪካው ሎስ አንጀለስ ጋላክሲ ተዘዋውሯል፡፡ የ36 አመቱ የቀድሞ የአያክስ አምስተርዳም ፣ ጁቬንቱስ ፣ኢንተር ሚላን ፣ኤሲ ሚላን…… Read more “የተረጋገጠ/ ዝላታን ኢብራሒሞቪች ለአሜሪካው ኤል ኤ ጋላክሲ ፈረመ”

“ፍራንክ ዲቦር በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ደካማው አሰልጣኝ ነው” – ሆዜ ሞሪንሆ

የማንችስተር ዩናይትዱ ኃለቃ ጆዜ ሞሪንሆ ከቀድሞው የክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፍራንክ ዲቦር ወጣቱን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን አስመልክቶ የደረሰባቸውን ወቀሳ ተከትሎ በሰጡት ምላሽ “በሊጉ ታሪክ ከታየው ደካማ አሰልጣኝ የመጣ…… Read more ““ፍራንክ ዲቦር በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ደካማው አሰልጣኝ ነው” – ሆዜ ሞሪንሆ”