የሞ ሳላህ ጉዳት ተጫዋቹን ከአለም ዋንጫው ውጪ ያደርገው ይሆን?

​ ግብፃዊው ሞ ሳላህ ትናንት ምሽት በቻምፕየንስ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጉዳት አጋጥሞት ከሜዳ ተቀይሮ ወጥቷል። ተጫዋቹ 31ኛ ደቂቃ ላይ ከሜዳ ከመውጣቱ ቀደም ብሎ ከሰርጂዮ ራሞስ ጋር…… Read more “የሞ ሳላህ ጉዳት ተጫዋቹን ከአለም ዋንጫው ውጪ ያደርገው ይሆን?”

ሮናልዶ ከ ሳላህ፡ የሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ቁልፉ ተጫዋቾች

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሞሐመድ ሳላህ ሪያል ማድሪድና ሊቨርፑል በሚያደረጉት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ቁልፍ ተጫዋቾች ስለመሆናቸው ቀጣዩ የስካይ ስፖርት ዘገባ ቁጥራዊ ትንታኔ ይዳስሳል የ2018ቱ የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በጋራ…… Read more “ሮናልዶ ከ ሳላህ፡ የሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ቁልፉ ተጫዋቾች”

ፖል ሜርሰን: ማድሪድ በሊቨርፑል ተሸንፎ ዚዳን በስራው ከቀጠለ እገረማለው

​ ማድሪድ እና ሊቨርፑል በሚያደርጉት የምሽቱ ጨዋታ ላይ አሸናፊው የአንፊልዱ ቡድን ከሆነ ዚዳን ከማድሪድ ሊሰናበት እንደሚችል የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች የሆነው ፖል ሜርሰን ተናግሯል። ምሽት ላይ ተጠባቂው የቻምፕየንስ…… Read more “ፖል ሜርሰን: ማድሪድ በሊቨርፑል ተሸንፎ ዚዳን በስራው ከቀጠለ እገረማለው”

ኤምሬ ቻን በቀጣይ ሳምንት ጁቬንቱስን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል

ጀርመናዊው የሊቨርፑል አማካይ የሆነው ኤምሬ ቻን ከቻምፕየንስ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ በኋላ ወደ ጁቬንቱሰ የሚያደርገው ዝውውር እውን እንደሚሆን ተነግሯል። አማካዩ ከባየርሊቨርኩሰን በ 10 ሚሊየን ፓውንድ ከፈረመ በኋላ ከቀዮቹ…… Read more “ኤምሬ ቻን በቀጣይ ሳምንት ጁቬንቱስን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል”