ኦክስሌድ-ቻምብርሌን እስከህዳር ወር ድረስ ከሜዳ ይርቃል

የሊቨርፑሉ አማካኝ አሌክስ ኦክስሌድ-ቻምበርሌን በጉልበቱ ላይ የቀዶ ጥገና እያደረገ መሆኑን ተከትሎ እስከህዳር ወር ድረስ ወደሜዳ አይመለስም። እንግሊዛዊው ተጫዋች የክረምቱ የዓለም ዋንጫ የሚያመልጠው መሆኑ እርግጥ ቢሆንም፣ ነገር ግን…… Read more “ኦክስሌድ-ቻምብርሌን እስከህዳር ወር ድረስ ከሜዳ ይርቃል”

ሪከርድ / ሞ ሳላህ የፕሪምየርሊጉን የጎል ሪከርድ ሰበረ

የሊቨርፑሉ አጥቂ ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ ላለፉት አመታት በአንድ የውድድር አመት በ 38 ጨዋታዎች ተይዞ የነበረውን የከፍተኛ ጎል አግቢነትን ሪከርድ ሰበረ። የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በእኩል ሰአት…… Read more “ሪከርድ / ሞ ሳላህ የፕሪምየርሊጉን የጎል ሪከርድ ሰበረ”

ሊቨርፑል በውድድር ዘመኑ ምርጥ ናቸው ያላቸውን ተጫዋቹን ሸለመ

በ2017/18 የውድድር ዘመን ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የበቁት ቀዮቹ ስኬታማነታቸው የተለየ ብቃት አሳይተዋል የሏቸውን ተጫዋቼች ምርጥ ብለው በደማቅ ስነስርዓት ሸልመዋል። በ2017/18 የውድድር ዘመን ምርጥ የተሰኙት የሊቨርፑል…… Read more “ሊቨርፑል በውድድር ዘመኑ ምርጥ ናቸው ያላቸውን ተጫዋቹን ሸለመ”

ቼልሲ ከ ሊቨርፑል | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሊቨርፑል ለሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ መድረሱን በማረጋገጥ በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆኖ ይህን ጨዋታ ያደርጋል። ነገር ግን ቼልሲም በቀሩት ሶስት ተጨማሪ ጨዋታዎች የሶስተኝነት ደረጃን ለማግኘት የሚፋለም ይሆናል። የአንቶኒዮ ኮንቴው…… Read more “ቼልሲ ከ ሊቨርፑል | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”