ሊቨርፑል ተጨዋቹን ለተጨማሪ 5 ዓመታት አስፈረመ

ጥር 9፣2008 ዓ.ም ከሊቨርፑል ጋር የወደፊት ቆይታው አጠራጣሪ የነበረው ሲሞን ሚኞሌ ለ5 ዓመት የኮንትራት ማራዘሚያ ተፈራረመ። ተጨዋቹ የየርገን ክሎፕ ቡድኑን መቀላቀል ሳይጠቅመው እንዳልቀረም እየተሰማ ነበር። ሚኞሌ ኮንትራቱን…… Read more “ሊቨርፑል ተጨዋቹን ለተጨማሪ 5 ዓመታት አስፈረመ”

ክሎፕ ስለአዲሱ የሊቨርፑል ፈራሚ ኮልከር የተናገሩት

በ ወንድወሰን ጥበቡ ጥር 3፣ 2008 ዓ.ም የርገን ክሎፕ ስለስቴቨን ኮልከር ወደአንፊልድ ስለማምራቱ ተናግረዋል። 19 ቁጥር መለያን በአንፊልድ የሚለብሰው ተከላካይ ከአርሴናል ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ በቀጥታ ይገባል…… Read more “ክሎፕ ስለአዲሱ የሊቨርፑል ፈራሚ ኮልከር የተናገሩት”

የርገን ክሎፕ ትዕግስታቸው የተሟጠጠበትንና 25 ሚ.ፓ ዋጋ ያለውን ዳንኤል ስተሪጅን ለመቀነስ ተዘጋጅተዋል

ጥር 1፣ 2008 ዓ.ም የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በጉዳት ቀበኛው ዳንኤል ስተሪጅ ላይ ያላቸው ትዕግስት የተሟጠጠ በመሆኑ አጥቂውን ለመሸጥ መዘጋጀታቸውን ሚረር ዘግቧል። ስተሪጅ የርገን ክሎፕ በጥር ወር…… Read more “የርገን ክሎፕ ትዕግስታቸው የተሟጠጠበትንና 25 ሚ.ፓ ዋጋ ያለውን ዳንኤል ስተሪጅን ለመቀነስ ተዘጋጅተዋል”